#sphmmc

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College

Contract Agreement with SPHMMC

medMETRIC technical support, News, st paulos Hospital

Contract Agreement with SPHMMC Read More »

, , , , ,

We are thrilled to announce the signing of a 2-years service contract Agreement with the renowned St. Paul Hospital Millennium Medical College. This partnership will focus on providing exceptional Technical services for hospital’s Hemodialysis machines, ensuring optimum performance and reliability. By joining hands with such a prestigious institution, we are committed to upholding the highest […]

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የኩላሊት እጥበት መስጫ ማዕከል( Dialysis center )

st paulos Hospital

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የኩላሊት እጥበት መስጫ ማዕከል( Dialysis center ) Read More »

, ,

ተቋርጦ የነበረው የኩላሊት እጥበት አገልግሎት ተጀመረ፡፡የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የኩላሊት እጥበት መስጫ ማዕከል( Dialysis center ) የእጥበት አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩ መሳሪያዎች ረዘም ላለ ጊዜ በማገልገላቸው እድሳት ስለሚያስፈልጋቸው ለተወሰነ ጊዜያት ማእከሉ አገልግሎቱን አቋርጦ ነበር፡፡ይሁን እንጂ የማዕከሉ የእጥበት መሳሪያዎች እድሳት በመጠናቀቁና አስፈላጊ ግብኣት በመሟላቱ አገልግሉቱን በያዝነው ሳምንት ሙሉ ለሙሉ ተጀምሯል ። https://www.facebook.com/share/p/J31bnwTXsSp8Y4No/?mibextid=qi2Omg

Scroll to Top